ማስታወቂያ
ለቅድመ ኢንኩቤሽን ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የተመሰረተ ፕሮጀክት ላላቸው ወጣቶች እና ተመራቂ ተማሪዎችለሁለት ሳምታት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም በስልጠናው ለመሳተፍ የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሙ ወጣቶች እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡
የመመዝገቢያመስፈርቶች
በፓይተን እና ማሽን ለርኒንግ መሰረታዊ እውቀት
ስልጠናውን ያለማቋረጥ ለመከታተል ፈቃደኛ መሆን
የስልጠና ቦታ አዲስ አበባ
የመመዝገቢያ ቀን ከሚያዚያ 16 እስከ 22 2015 ዓ.ም
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጫኑት፡
https://docs.google.com/forms/d/1Lvp9vvq-WaXEKA2gZW8lXMS4S-dP2Kuwjil7U8cuWW8/edit?pli=1
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0965677574 /0943545950
እንዲሁም contact@aii.et የኢሜል አድራሻችንን መጠቀም ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት -አዲስ አበባ