ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል.
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት CV፤ የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ቢሮ በመቅረብ ወይም https://forms.gle/c2RLc11UHLfSg8yY6 ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በ 0 ዓመት ለተጠየቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ማስታወቂያውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ሊሰርዘው ይችላል፡፡